Beza Kassahun

Beza Kassahun

الإثنين, 29 حزيران/يونيو 2020 18:37

የ18 ወር ልጆቼ እምነትን አስተማሩኝ 

በቅርብ ቀን ልጆቼ ስለ እምነት ያስተማሩኝን ጥልቅ ትምህርት ላጫውታቹ... 

"ልጆቹ ምን ማድረግ ጀመሩ መሰላችሁ? የጠየቁንን ሳንሰጣቸው በፊት አጎብድደው ያመሰግኑን ገቡ። በትህትናቸው ተበተቡን። ገዙን።" 

አጭር መጣጥፍ በቤዛ ካሳሁን

الثلاثاء, 05 أيار 2020 20:24

ቧንቧ ነኝ

እግዚአብሔር ፀጋውን፣ ጥበቡን፣ ኃይሉን፣ እና መንፈሱን ለእኛ ይሰጣል… እኛ እንድንካብ ሳይሆን፣ እርሱ እንዲከብር ነው። አማኞች ሁሉ፣ ኩራትን እና ትዕቢትን ትተን ትሁት ልብ እንዲኖረን እንጸልይ፡፡

الأربعاء, 08 نيسان/أبريل 2020 18:42

የውትድርና ስልጠና በቤትዎ 

ታድያ በአንድ ባልታሰበ ወቅት በሚገዛቸው “ሕዝቦች” ሁሉ ላይ ያለልዩነት በእኩል የሚያጠቃ የጋራ “ጠላት” መጣባቸው። በወቅቱ ሰው ሁሉ የጦርነቱ ልክ በአይኑ ያየው ነገር ብቻ ይመስለው ነበር…  

white-200.png

Serving Ethiopian women by encouraging and exemplifying vulnerable, thought-provoking conversations around the Gospel of Jesus Christ, the mission of the
Church, and the life of a Christian.

Address
:
Golagul Tower
Addis Ababa, Ethiopia

Emailinfo@selahethiopia.org
selahforethiopia@gmail.com

Follow Us

Subscribe to emails from Selah

We have officially launched our website and all our social media platforms. Please join us, follow, and share. Subscribe to our newsletter bringing you regular updates, resources, and everything in between!

Copyright © 2026 Selah Ministries.
Address: Addis Ababa, Ethiopia 
Emailinfo@selahethiopia.org